የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን
እሁድ ጥር 9: 2019ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት በፍሎሪሽ ሆቴል / ሪቨር ሳይድ ፕላዛ (ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ) ባዘጋጀነው የሠርግ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው የደስታችን ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በጥሩ አክብሮት ተጋብዘዋል።
የደስታችን ተካፋይ ስለሆኑ እናመሰግናለን ።
የሙሽራው ወላጆች
ስንታየሁ አብዲቾ እና ስመነሽ በቀለ
የሙሽሪት ወላጆች
ደብሪቱ ዱባለ
አድራሻ
⚠️ ማሳሰቢያ፦ የፎቶ መጫኛ ቦቱ (upload bot) የሚጀምረው በሰርጉ ዕለት ይሆናል! ቀኑን በእርስዎ ዕይታ ለመመልከት በጉጉት እንጠብቃለን።
ስለ ፍቅርዎ እና መልእክትዎ እናመሰግናለን ,
እዚያው እንገናኝ